BOOK OF ACTS STUDY QUESTIONS

 by Zemen Endale Lashetew,
zemendale@gmail.com

 

  መልሶች

 
1. ጸሀፊው ማንነው?

  

የመጽሐፉ ጸሐፊ ሉቃስ እንደሆነ ይታመናል። በመጽሐፉ ውስጥ ሉቃስ በተደጋጋሚ ከጳውሎስ ጋር ይሄድ ነበር። ከሐዋ 1:1-3 (አንብ) የምንማረው መጽሐፉ ቀጣይ ታሪክ መሆኑንና ከዚህ በፊት ከተጻፈ መጽሐፍ ጋር ግንኙነት እንዳለው የሚያሳይ ነው። ሉቃ 1:1-4 አንብብ።

  • ሉቃስ የተወደደ ሀኪም ተብሎ ተገልጾአል። ቆላ 4:14

  • አብሮ ሰራተኛ ተብሎአል። ፊሊሞና 24

  • እስከ መጨረሻው ከጳውሎስ ጋር ነበር። 2ጢሞ 4:11

  • በተለይ በሁለተኛው የወንጌል ጉዞ ከጳውሎስ ጋር ነበር። ሐዋ 16:10-11

  • ሉቃስ ሁነቶችን ሁሉ በጥንቃቄ በመዘገብ ይታወቃል። ሉቃ1:1-4,5,2:1-3,3:1-2 ይመልከቱ

 2. ተደራሲ/ተቀባይ

  

የሉቃስ ወንጌልና የሐዋርያት ስራ መጽሐፍ ተቀባይ በግልጽ ተገልጽዋት﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽5-3,3:1-2 ።። ቴዎፍሎስ በመባል ይታወቃል። ሉቃ 1:3, ሐዋ 1:1 የስሙም ትርጉም በእግዚአብሄር የተወደደ ማለት ነው። ባለስልጣን ሰው እንደነበር ማወቅ ይቻላል። የተከበርክ ቴዎፍሎስ ሆይ ይህ ማለት በዚያን ዘመን ለሮም ባለስልጣናት የሚሰጥ ስም ነበር። 23:26,26:25 

  1. የተጻፈበት ስፍራና ጊዜ መቼ ነበር?

 ሐዋ 28:16,30-31 በሮም በ63 ዓም እንደሆነ ይታሰባል። 

  1. የመጽሀፉ ዋና ዋና ዓላማዎች ምንድን ናቸው? 

  • ታሪክን ለማቅረብ;

  • ስለክርስትና መከላከያ ለማቅረ; ለአይሁድና ለአህዛብ የክርስትና እምነት ትክክለኛ ሃይማኖት መሆኑን ለማስረዳ

  • መመሪያ ለመስጠት: ቤተክርስቲያት በምድርላይእያለች የሚያስፈልጋትን መንፈሳዊ አቅጣጫ ለማሳየት።

  • ክርስትና አስከፊ ስደትን በማለፍ በድል አድራጊነት መውጣት መቻሉን ለማሳየ

  

የሐዋ ስራ መጽሐፍ በወንጌልና በመልዕክቶች መካከል እንደ ድልድይ ያገለግላል።

 

የመልዕክቶች መግቢያ ሀሳቦችን የያዘ ነው።

 

ተግባራዊ የስነ መለኮት ክንዎኖችን ያብራራል። ቤተክርስቲያን በምን መልክ መሄድ እንዳለባት ያስተምራት﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽5-3,3:1-2 ።። በተለያዩ ርዕሶች ላይ ትምህርቶችንና መመሪያዎችን ይሰጣል። ለምሳሌ
 

  • ስለወንጌል ስርጭት፣

  • ስለመንፈስ ቅዱስ ማነንትና አገልግሎት፣

  • ስለጸጋ ስጦታዎች፣

  • ስለወንጌልሚሲዮት﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽5-3,3:1-2

  • ስለቤተክርስቲያን ተከላና አስተዳደት﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽5-3,3:1-2

  • ስለቡድን አገልግሎት﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽5-3,3:1-2

  • ስለጸሎ ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽የሩሳልም:1-2 ወዘተ

 

5.የመጽሐፉ ቁልፍ ጥቅስ ምንድን ነው?

 

ሐዋ 1:8

 

ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ሀይልን ትቀበላላችሁ።በኢየሩሳሌምም፣ በይሁዳም ሁሉ፣ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ። 

 

የሐዋ 1:1-8 የጥናት ጥያቄዎ ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽የሩሳልም:1-2  

  1. በዚህ ክፍል ውስጥ የተዘረዘሩ ስሞች እነማን ናቸው?

  2. ቴዎፍሎስ ማን ነው?

  3. ከትንሳዔ በኃላ ምን ያክልጊዜ አብሮአቸው ቆየ?

  4. የጌታ ኢየሱስ ትምህርት ምን ነበር?

  5. በብዙ ማስረጃ ያረጋገጠላቸው ስለ ምኑ ነበር?

  6. ሐዋርያት ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡ ለምን አዘዛቸው?

  7. አብ የሰጠው የተስፋ ቃል ምንድን ነው?

  8. የሐዋርያቱስ ጥያቄ ምንድን ነው?

  9. ጌታ ኢየሱስ የሰጣቸውስ መልስ ምን ነበር?
     

በሁሉም ጥናቶች ፍጻሜ ላይ መጠየቅ የለበት። 

 

ምን ተማርን? ምን ወሰንን? የሚሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ ወደ ማዛመድና ህይወታችንን ወደ መፈተሽ ስለሚያመጣን ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።

 

 

ጥናት 

 

 

ሐዋ 1: 9-11, 

 

ቁልፍ ሀሳር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6 ወደሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6 እንዲሁ ይመጣል። 

 

መግቢያ:

 

በባለፈው ጥናታችን ውስጥ ጌታ ምን እንዳስተማራቸውና ምን እያደረጉ የአብን ተስፋ መጠበቅ እንዳለባቸው አይተናል። በትንሳኤው ማመን እንዳለባቸው በብዙ ማሰረጃ እንዳስረዳቸው ተረድተናር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6። በዚህ ክፍል ጥናታችን ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ወደ ሰማይ ማረጉንና የዳግም ምጽአቱን ተስፋ እንማራለን። 

 

ዓላማ፤

 

በዚህ ክፍል ውስጥ ስለ ጌታ ወደሰማይ ማረግና የዳግም ምፅዓቱን ተስፋ በመረዳት ጌታን የመጠበቅ ግዴታችንን እንገነዘባለን። 

 

 

የመወያያ ጥያቄዎች

 

1. ከቁጥር 9 እስከ 11 ባለው ክፍል ኢየሱስ ወዴት እንደሄደ ያሳያል?

2. ወደ ሰማይ ሲል ምን ማለቱ ነው? ስለሰማይ ምን የምናውቀው ነገር ምንድን ነው?

3. የጌታ ዕርገት ጥቅሞች ምንድን ናቸው? ለምን አረገ?

4. ነጫጭ ልብስ ለብሰው ለሐዋርያቱ የተገለጡት እነማን ይመስሉአችኃል?ስንት ነበሩ?

5. ሐዋርያት የየት ሀገር ሰዎች ነበሩ?

6. የመላዕክቱ ዋና መልዕክት ምን ነበር?

7. የጌታ ምጽዓት አስተምህሮ በቤተክርስቲያን ለአማኞች የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው? 

 

ማዛመድ 

 

በእኛ ህይወትና አገልግሎት ምንያህል የጌታ ማረግና ዳግም ም ዝግጅት ይታያል? ወደሰማይ በማረጉ ሰጥቶን የሄደውን አደራ ምን ያህል እየተወጣን ነውካልተወጣን ለምን? ታዲያ በዚህ ሳምንት ምን ለመወጣት ወሰንክ/ወሰንሽ? 

 

 

ጥናት 3 

 

 

 

ሐዋ 1: 12-26

 

ቁልፍ ሀረር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6 ፤ በአንድ ልር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6 

 

 

መግቢያ: በቀደመው ጥናታችር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6 ስለጌታ ወደሰማይ ማረግና ዳግም ምር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6ጽዓት ተስፋ መረዳታችን ይታወሳል። በዚህ ክፍል የምንማረው ሐዋርያት በአንድ ልብ ሆነው በሰገንት ላይ ሆነው የጌታን ተስፋ በጸሎት ሲጠባበቁ ና በጎደለው በይሁዳ ምትክ ሌላ ሐዋርያ ሲመርጡ እናያለን። 

 

 

ዓላማ፤ የጌታን የተስፋ ቃል ለመጠበቅ በምንተጋበት ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን ፤ንማራለን። በተለይ በተለይ በጸሎት በመትጋት በአንድ ልብ ሆነን የጌታን ፊት መጠበቅ እምነትንና ጽናትን እንደሚጠይቅ እንማራለን።

  

1. ከቁጥር 12 እስከ 14 ባለው ክፍል ከጌታ ዕርገት ባኃላ ደቀመዛሙርቱ ምን እየሰሩ ነበር?

2. ጌታ ያረገበት ተራራ ስም ምን ይባላል?

3. የሐዋርያትን ስም ዝርዝር ከዚህ ክፍል ውስጥ ዘርዝር﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽6

4. ይሁዳን ምን ገጠመው?

5. ጴጥሮስ ይሁዳን ስለሚተካው ሰው ምን ሃሳቦችን አቀረበ? 21-22

6. የጴጥሮስ ጠንካራ ጎን ምን ነበር?

7. ይሁዳን ለመተካት የተመረጡት ሁለቱ ሰዎች እነማን ናቸው?

8. ከሁለቱ ማን ተመረጠ? እንዴትስ ተመረጠ?

9. አኬልዳማ ምንድን ነው?

 

ማዛመድ

 

የተሰጥህን የተስፋ ቃል ለመጠበቅ ምን ያህል ውስጥህ ያምናል? የሚጥይቀውን መስዋዕትነትስ ለመወጣት ምንያህል ዝግጁ ነህ/ነሽ?ከዚህ ቀን ጀምሮ ምንለማድረግ ወሰንክ/ወሰንሽ? 

 

ጥናት አራስ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽an_______________________________bisu!!
nan gammada, ittis nan galateeffama.
prayers.mall amount ()us higlight comple

 

ሐዋ 2:1-13

 

2:1-4- የመንፈስ ቅዱስ መፍሰስ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽an_______________________________bisu!!
nan gammada, ittis nan galateeffama.
prayers.mall amount ()us higlight comple

 

2:5-13- የህዝቡ መደነስ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽an_______________________________bisu!!
nan gammada, ittis nan galateeffama.
prayers.mall amount ()us higlight comple
 

 

 

መግቢያ 

 

 

በቀደመው ጥናታችን በአንድ ልብጌታን ስለመጠበቅ፣ እንዲሁም ሐዋርያው ጴጥሮስ ምን ያህል ሀላፊነትን ወስዶ የጌታን ስራ ለመስራት እንደተዘጋጀና ይሁዳ ትቶት በሄደው ስፍራ ማትያስን እንዳስመረጠ አይተናል። በዛሬው ጥናታችን ደግሞ አብየሰጠው ተስፋ የሆነው የመንፈስ ቅዱስ መምጣት መፍሰስን እንመለከታለን። 

 

 

ዓላማ 

 

 

እግዚአብሔር የተናገረውን እንደሚፈጽም በማመን ተስፋችንን ለመጠበቅ ህይወታችንን ማዘጋጀት እንዳለብን እንመለከታለን።

 

  

የመወያያ ጥያቄዎስ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽an_______________________________bisu!!
nan gammada, ittis nan galateeffama.
prayers.mall amount ()us higlight comple

 

1. በዓለ ኅምሳ ምንድን ነው? ዘሌ

2. በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ሐዋርያትን ምን ገጠማቸው?

3. ሐዋርያት ምን አደረጉ?

4. መንፈስ ቅዱስ በምን አይነት ሁኔታ ፈሰሰ?

5. መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ህይወት ምን አደረገ?

6. አይሁዶች ከተለያየ ሐገር ለምን ተሰባሰቡ? ከስንት ሀገር ነበር የመጡስ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽an_______________________________bisu!!
nan gammada, ittis nan galateeffama.
prayers.mall amount ()us higlight comple

7. አይሁዶቹ ለምን ተገረሙ?

8. ሐዋርያት ምን የሆኑ መሰላቸው?

9. በመንፈስ መሞላትና በወይን መስከርን ምን አገናኛቸው?

10. በምዕራፍ ሁለት ላይ የተጠቀሱ ሰዎችን ዘርዝር?

11. የተጠቅሱ ስፍራዎችን እነማን ናቸው?

 

  

ማዛመስ﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽an_______________________________bisu!!
nan gammada, ittis nan galateeffama.
prayers.mall amount ()us higlight comple

 

በህይወትህ የመንፈስቅዱስ ሙላት ልምምድ እንዴት ትገልጸዋለህ? በእለት ተእለት ህይወትህ ምን ያህል ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተገናኘ ህይወት አለህ?

 


 በዚህ ጥናት ከተባረኩ እባክዎን ከሌሎች ትስስሮች ጋር ማስተዋወቁን ወይም ማገናኘቱን ያስቡበት.  አመሰግናለሁ. * 

 

 

Zemen Endale Lashetew 

zemendale@gmail.com

 

 _______________________________________________________________________________

Amharic Studies in Theological Order
~ translated by Zemen Endale Lashetew ~

 

 

                           ~ DONATE ~            ~ HOME & LIBRARY ~          ~ TRANSLATE? ~

                              Scriptures used by the author are generally in the New King James or New American Standard translations.
                             Scriptures in quotations by Dr. Arnold G. Fruchtenbaum are in the American Standard Version.
                                 Scriptures quoted by others may be in other translations.

 

                            ~      ~      ~

Bible Study Project is currently seeking 501(c)3 status at which time
it will resume issuing tax deductible receipts for U.S. donors.
However, donations are still much needed, particularly for
the sponsorship of BSP literature in foreign languages,
and would be much appreciated! 
Please pray about this.
Thank you.

 

 
© Norman Manzon 2011 - 2023
All rights reserved.

 

Copying and Republication Guidelines